English

Gebi

ገቢ ሲሰላ

ገቢዎን በትክክል ይቁጠሩ — በየቀኑ።

ገ
Gebiለባለቤቱ እና ለካሸሩ፦ ሽያጭ፣ ዳሽቦርድ፣ ሪፖርቶች
አውርድ29 MB
የቆየ ስልክ? ይህን ይሞክሩ (25 MB)
ገ
My Gebi SMSየቴሌብር እና የንግድ ባንክ መልዕክት በሚደርሰው ስልክ ላይ ብቻ
አውርድ16 MB
የቆየ ስልክ? ይህን ይሞክሩ (13 MB)
🖥
My Gebi ለኮምፒውተር (Windows)ለባለቤቱ እና ለካሸሩ ኮምፒውተር። ሰፊ ስክሪን፣ ኪቦርድ፣ USB ስካነር
አውርድ12 MB

Windows “ኮምፒውተርዎን ጠብቀናል” ካለ “More info” → “Run anyway” ይጫኑ።

✈
በቴሌግራም ያውርዱ (ፈጣን)ማውረዱ ቀርፋፋ ከሆነ ወይም ከተቋረጠ
?
የገቢ መመሪያደረጃ በደረጃ፣ በአማርኛ

ስሪት 0.9.51

አዲስ ነገር

በQR ክፍያ፦ ዕቃዎቹን ከመረጡ በኋላ ጠቅላላውን ረጅም ይጫኑና የቴሌብር QRዎን ያሳዩ (ለንግድ ባንክ ያንሸራትቱ)፤ ክፍያው ሲደርስ ሽያጩ በራሱ ይመዘገባል። ለማሳወቂያዎች ደወል። ስልክ ቁጥርዎን ከSettings በጥንቃቄ ይቀይሩ። የዝግጁ ዝርዝር ዕቃዎች ያለ ዋጋ መጨመር ይችላሉ (ዋጋ ያረጋግጡ ማስታወሻ)። ሁለት አዳዲስ ቀለሞች። በኮምፒውተር ሙሉ ስክሪን (F11)።

እንዴት እንደሚጫን

  1. “አውርድ” ይንኩ። ፋይሉ ይወርዳል።
  2. የወረደውን ፋይል ይክፈቱ። ስልኩ ፈቃድ ከጠየቀ “ከዚህ ምንጭ ፍቀድ” ይምረጡ።
  3. “ጫን” ይንኩ። ከዚያ Gebiን ይክፈቱ።
QR

ይህን ገጽ ለማጋራት QR ኮዱን ያሳዩ